ታህሳስ 17/2015 ዓ.ም የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶች ለሥራ እድል ፈጠራ ያላቸው ፋይዳና የስልጠና ፍላጎትን የሚዳስስ በሚል ርዕስ የጥናት ጽሁፍ በባለሙያዎች፣እና ለዘርፉ ምሁራን አቀረበ፡፡
Read Moreታህሳስ 17/2015 ዓ.ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ክህሎት ላይ ያተኮረ የተግባር ስልጠና ተቋም በመሆኑ በዘርፉ ለሚሰለጥኑ ባለሙያዎች የተሻለ እድል የሚፈጥር እንደሆነ ከሀገሪቱ የተውጣጡ የቱሪዝም ምህራንእና የዘርፉ ባለሙያዎች ገለጹ።
Read Moreታህሳስ 16/2015 ዓ.ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ቱሪዝም ዘርፍ የቴክኒክና ሙያ የስልጠና አተገባበር፣ የስልጠና ጥራት እና ከሰልጣኝ አመላመል ጀምሮ ያሉ ክፍተቶች እንዲሁም በጥናቱ የተጠቀሱት የተግባር ልምምድ ቦታ እጥረት፣ በቂ የስልጠና ቁሳቁስ አለመኖር፣ የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ክፍተት በጥናቱ ተመላክቷል፡፡
Read Moreታህሳስ 16/2015 ዓ.ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በሀገር አቀፍ ደረጃ በቱሪዝም እሴት ሰንሰለት በገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶችና በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዙሪያ ያሉ ክፍተቶችን ለመለየት እና ለመደገፍ የሚያስችል ጥናት በተቋሙ ባለሙያዎች አስጠንቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው፡፡
Read Moreቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በሀገር አቀፍ ደረጃ በቱሪዝም እሴት ሰንሰለት በገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶችና በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዙሪያ ያሉ ክፍተቶችን ለመለየት እና ለመደገፍ የሚያስችል አውደ ጥናት በአዳማ እያካሄደ ነው።
Read Moreታህሳስ 14/2015 ዓ.ም የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በሆቴልና ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ውስጥ ለሚሰሩ ባለሙያዎች፣ ባለቤቶች ስለ ትብብር ስልጠና፣ ስለ ማሰልጠኛ ስነ ዘዴና ስለ ምዘና አመዛዘን ዙሪያ ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡
Read Moreታህሳስ 12/2015 ዓ ም ቱ. ማ. ኢ በሆቴልና ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ውስጥ ለሚሰሩ ባለሙያዎችና ባለቤቶች ስለ ትብብር ስልጠና፣ ስለ ማሰልጠን ስነ ዘዴና ስለምዘና አመዛዘን ትኩረት ያደረገ ስልጠና መስጠት ተጀመረ፡፡
Read Moreታህሳስ 04/2015 ዓ ም ለተቋሙ ሰልጣኞች የአመለካከት እና አዕምሮዊ ለውጥ በሚል ርዕስ የማነቃቂያ ስልጠና ተሰጠ።
Read Moreየፌዴራል መንግስት የሰራተኞች አዋጅ ቁጥር 1064/2010 እና በደንብ ቁጥር 77/1994 መብትንና ግዴታን እንዲሁም የዲሲፕሊን ስርዓት እና የቅሬታ አቀራረብ እና አፈታት ሂደቶችን በተመለከተ ከሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አስተዳደር ፍ/ቤት ዳኛ ኪዳኔ አብርሃም ሰጥተዋል።
Read Moreየአገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻልን ዓለማ አድርጎ የተሰጠው ስልጠና በቀጣይ የላቀ አገልግሎት ለመስጠት እንደሚያግዝ ተሳታፊዎች ገልጸዋል፡፡ ቱ.ማ.ኢ ታህሳስ 01/2015 ዓ.ም
Read More
Recent Comments