ማስታወቂያ

የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 10 እና 11/2014 ዓ.ም ሲሆን ስልጠና የሚጀመረው ጥቅምት 15/2014 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የማታና ቅዳሜና እሁድ አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 24/2014 ዓ.ም ጀምሮ ምዝገባ ላይ መሆናቸን ይታወቃል፡፡

Read More

ማስታወቂያ

አንጋፋው የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ለ2014 ዓ.ም በማታ እና በቅዳሜና እሁድ መርሃግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች ምዝገባ ጀምሯል፡፡ የስልጠናው መስክ 👉በደረጃ 2 1. በሆቴል ኦፕሬሽን 👉በደረጃ 3 1. ምግብና መጠጥ ቁጥጥር 2. መጠጥና ምግብ አገልግሎት 3. ፍሮንት ኦፍስ ኦፕሬሽን 4. የውጭ ምግብ ዝግጅት 5.ቱር ጋይድ

Read More