የማሰልጠኛ ማዕከሉ አዲስ የቀን ሰልጣኞችን አቀባበል አደረገ፡፡

ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ማ ሰኔ 10/2013 ዓ.ም የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ማዕከል ከሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የመለመላቸውን ከ350 በላይ የአንደኛ ዓመት ሰልጣኞችን አቀባበል አደረገ፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ አስቴር ዳዊት ሁሉን አቀፍ ወደ ሆነው የቱሪዝም ዘርፍ እንኳን ደህና መጣችሁ ብለዋል፡፡ አዳዲስ ሰልጣኞች ወደ ዘርፉ እየተቀላቀሉ መምጣታቸው ለሀገራችን የቱሪዝም እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው ገልጸዋል፡፡ የአካዳሚክና ምርምር…

Read More

ማስታወቂያ

የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ማዕከል ሁለተኛ ዓመት የመደበኛ ትምህርት ሰልጣኞች በሙሉ ከሰኔ 10-11/2013 ዓ.ም(ሐሙስ እና አርብ) የሁለተኛ ሴምስቴር ምዝገባችሁን እንድታከናውኑ እናሳውቃለን፡፡ አድራሻ ለሚፈልጉ አድራሻ ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ገነት ሆቴል አጠገብ ስልክ 0115308113

Read More

በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ ያለውን የሀገራችን ቱሪዝም ዘርፍ ውስጥ የማሰልጠኛ ማዕከሉ አገልግሎት ተወዳዳሪነት እንዲያድግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡

ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ማ ሰኔ 04/2013 ዓ.ም የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ማዕከል አሁን ካለው የቱሪዝም እድገት ጋር ተወዳዳሪ እንዲሆን በአደረጃጀት፣በአሰራርና በሰው ሀይል የነበሩበትን ችግሮች በጥናት ለይቶ ከሰራተኞችና መምህራን ጋር ውይይት አድርጓል፡፡ በውይይቱ ላይ የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ አስቴር ዳዊት በጥናቱ በተለየው መሰረት ተቋሙ በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ የሚገኘውን የቱሪዝም ዘርፍ በሚመጥን መልኩ አዳዲስ የአሰራር ስርዓትን በመዘርጋት፣ መዋቅሩን በማሻሻልና የሰው…

Read More

ለፌደራልና ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ተግባቦት ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ነው።

ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ማ ግንቦት 27/2013 ዓ.ም የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከብሔራዊ ቤተ መዛግብት እና ቤተ መጻህፍት ኤጀንሲ፣ ከሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ማዕከል፣ ከቱሪዝም ኢትዮጵያ እና ከዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን ጋር በመተባበር ለሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ፣ ለተጠሪ ተቋማት፣ ለአጋር አካላት እና ለክልልና ለከተማ አስተዳደር የኮሙኒኬሽን ባለሙዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል። የአቅም ግንባታ ስልጠናው በዜና አጻጻፍ፣ በመልዕክት ቀረጻ፣ በማኅበራዊ ሚዲያ…

Read More