ትምህርታዊ ጉብኝት በአንድነት ፓርክ

ሆ/ቱ/ሥ/ማ/ማ ሚያዝያ 20/2013 ዓ.ም የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ማዕከል የሁለተኛ ዓመት ቱሪዝም ማኔጅመንትና ቱሪዝም ማርኬትንግ ሰልጣኞች ትምህርታዊ ጉብኚት በአንድነት ፓርክ አደረጉ፡፡ የአንድነት ፓርክ በታላቁ ቤተ መንግስት ግቢ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በውስጡም ልዩ ልዩ የታሪክ፣ የተፈጥሮ እና የባህል መስህቦችን አጠቃሎ የያዘ ነው፡፡ የፓርኩ አስጎበኚ የሆኑት አቶ ካሊድ አህመድ እንደገለጹት ፓርኩ ከያዛቸው መስህቦች መካከል ቤተ መንግስቱ ከተቆረቆረበት…

Read More

ምዝገባ ተጀምሯል

የሆቴልና ቱሪዝም ስራ ማሰልጠኛ ማዕከል በዲግሪና በደረጃ በማታና ቅዳሜና እሁድ የትምህርት መርሃግብሮች ትምህርታቸውን መከታተል የሚፈልጉ ሰልጣኞችን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቋል በዲግሪ መርሃግብር 1. Hotel management 2. Tourism Management የምዝገባ መስፈርት 1. 12ኛ ክፍል ተፈትነው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያላቸው ወይም 2. በማንኛውም የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ ያለው ወይም 3. በዘርፉ ስልጠናቸውን አጠናቀው ከደረጃ 1-4 የብቃት…

Read More

የማሰልጠኛ ማዕከሉ የበላይ አመራሮች፣ ሠራተኞችና መምህራን በመማር ማስተማር ዙሪያ ቀጣይ ሊሻሻሉ በሚገባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡

ሚያዚያ 6/2013 ዓ.ም ሆ.ቱሥ.ማ.ማ የማሰልጠኛ ማዕከሉ የበላይ አመራሮች፣ ሠራተኞችና መምህራን በመማር ማስተማር ዙሪያ ከሰልጣኞች የቀረቡ አስተያየቶችንና ጥያቄዎችን ጭምር በማካተት ቀጣይ ሊሻሻሉ በሚገባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት አደረጉ፡፡ በተቋሙ የተገልጋይ እርካታን በተመለከተ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2013 ዓ.ም ድረስ በተደረገው ጥናት ውጤቱ የተገልጋዩ እርካታ እየቀነሰ መምጣቱን የለውጥና የመልካም አስተዳደር ዳይሬክተር አቶ ተስፋአገኘሁ ለገሰ አስረድተዋል፡፡ በዚህም መነሻ ሁሉም…

Read More

ትምህርታዊ ጉብኝት በሀረር

ሆ/ቱ/ሥ/ማ/ማ መጋቢት 30/2013 ዓ.ም ሀረር ጥንታዊት፣ ከተቆረቆረች 1,000 ዓመት በላይ የሆናት ከቀደምት የአገራችን ከተሞች አንዷናት፡፡ የሁለተኛ ዓመት የቱሪዝም ሰልጣኞች በዚህች ከተማ የሚገኙ የባህልና ቅርስ ሀብቶችን እንዲሁም በቱሪስት የሚጎበኙ ስፍራዎችን የከተማው የቱር ጋይድ ባለሙያ አቶ አዮብ አምዴ ሲሆኑ ከከተማው አመሠራረት ጀምሮ ስለጀጎል ግንብና ስለአምስቱ የጀጎል በሮች ማብራሪያ ተሰጥተዋል፡፡ ሁለት የመንግስት እና አንድ የግል ሙዚዬም ውስጥ ያሉ…

Read More

የቱሪዝም የተግባር ስልጠና በሐረማያ ሀይቅና በባቢሌ ከተማ

መጋቢት 29/2013 ዓ.ም ሆ/ ቱ/ ሥ/ ማ /ማ የሁለተኛ ዓመት የቱሪዝም ትምህርት ክፍል ሰልጣኞች ስለ ሐረማያ ሀይቅና በባቢሌ ስለሚገኙ የቱሪስት መዳረሻ ስፍራዎች ስልጠና ተሰጣቸው። ስልጠናውን የሰጡት የቱሪዝም ትምህርት ክፍል መምህር ማሩ እማኙ እንደተናገሩት የሐረማያ ሀይቅ ከአሥር ዓመት በፊት የደረቀ እንደነበርና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ተፈጥሯዊ እንክብካቤ ተደርጎለት ሐይቁ መልሶ ማገገም መቻሉን አስረድተዋል፡፡ በሀገራችን በሁሉም አከባቢዎች…

Read More

የሁለተኛ ዓመት የቱሪዝም ትምህርት ክፍል ሰልጣኞች የተግባር ላይ ስልጠና በድሬደዋ ከተማ እየተሰጠ ነው።

መጋቢት 27/2013 ዓ.ም ሆ/ቱ ሥ/ማ/ማ የሁለተኛ ዓመት የቱሪዝም ትምህርት ክፍል ሰልጣኞ የተግባር ላይ ስልጠና በድሬደዋ ከተማ እየተሰጠ ይገኛል። በስልጠናው እየተሳተፉ ያሉት የቱሪዝም ማኔ ጅመንትና የቱሪዝም ማርኬቲንግ ሰልጣኞች ናቸው ። ስልጠናው ዛሬ በከተማዋ የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎችንና ታሪካዊ የከተማ ቦታዎችን በመጎብኘት ቆታ የሚያደርግ ሲሆን ስልጠናው በቀጣይ ቀናት በሀረርና አከባቢዋ እንዲሚካሄድ የቱሪዝም ትምህርት ክፍል አስተባባሪ አቶ ኪዳኔ ገረሱ…

Read More

የተማሪ ተወካዮች በመማር ማስተማር ዙሪያ በጥንካሬና በድክመት የሚነሱ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

መጋቢት 24/2013 ዓ.ም ሆ.ቱሥ.ማ.ማ የማሰልጠኛ ማዕከሉ የበላይ አመራሮችና የተማሪ ተወካዮች በመማር ማስተማር ዙሪያ በጥንካሬና በድክመት የሚነሱ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ:: በውይይቱ ሁሉም የተቋሙ የበላይ አመራር በተገኙበት የተማሪ ተወካዮች በተቋሙ የሚታዩ ጠንካራና ደካማ ጎን በማንሳት በቀጣይ ለመማር ማስተማር ሂደት ይረዳን ዘንድ በነጻነት እንዲ ያቀርቡ የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ አስቴር ዳዊት በማሳሰብ ወይይቱን አስጀምረዋል፡፡ በማሳሰቢያው መሰረት የተማሪ ተወካዮች…

Read More