ኢንስቲትዩቱ 12ኛውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን አከበረ

ጥቅምት 04/2012 ዓ.ም የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 12ኛውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን በዛሬው እለት ኢንስቲትዩቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ በደማቅ ሁኔታ አከበረ፡፡ በበዓሉ አካባበር ላይ የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ አስቴር ዳዊት፣ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ገዛኸኝ አባተ፣ የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞችና ሰልጣኞች ተገኝተዋል፡፡ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ከ2001 ዓ.ም. ጀምሮ በየዓመቱ በተለያዩ መሪ ቃሎች ሲከበር የቆየ ሲሆን፤ በዚህ ዓመትም…

Read More

የሆቴልና ቱሪዝም ኢንስቲትዩት የምክክር መድረክ

ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ ጥቅምት 02/2012 አንጋፋው ተቋም ራሱን በአዲስ የምዕራፍ ለማስጓዝ አቅዶ እየሰራ መሆኑን የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ገዛኸኝ አባተ ገልፀዋል ። ተቋሙን የልህቀት ማዕከል ለማድረግ ቱሪዝም ዲፓርትመንት ካላቸው ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመነጋገር በጋራ ለመስራት መታቀዱን አቶ ገዛኸኝ ተናግረዋል ። የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከ50 ዓመታት በላይ በብቸኘነት የዘርፉን ባለሙያዎች ሲያፈራ የቆየ አንጋፋ ተቋም በመሆኑ የዕድሜውን…

Read More

በቀን፣በማታና በአጫጭር የስልጠና መስኮች ስድስት ሺህ ለሚሆኑ ሙያተኞች ስልጠና ለመስጠት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡

ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ ጥቅምት 01/2012 በሆቴልና ቱሪዝም ስራዎች ስልጠና ዙሪያ እየተደረገ ባለው ምክክር በሆቴልና ቱሪዝም ስራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በቀን፣በማታና የአጫጭር ስልጠና መርሐግብሮች ከስድስት ሺህ በላይ ለሚሆኑ ሙያተኞች ስልጠና ለመስጠት እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን በውይይት መድረኩ ላይ የ2012 የተቋሙን ዕቅድ ያቀረቡት አቶ ተመስገን በቀለ ገልጸዋል፡፡ በውይይት መድረኩ ኢንስቲትዩቱ ጥራት ያለውን ስልጠና ለመስጠት ርብርብ እየተደረገ መሆኑን ተነግሯል፡፡

Read More

በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ ውይይት እየተካሄደ ነው

ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ ጥቅምት 01/2012 ላለፉት 50 ዓመታት በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ ባለሙያዎችን በማፍራት አንጋፋ ተቋም የሆነው የሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የ2012 ዓ.ም ዕቅዱን ለባለድርሻ አካላት አቅርቦ ውይይት እያካሄደ ነው። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ አስቴር ዳዊት የኢንስቲትዩቱን ተማሪዎች ቀጣሪ በሆኑ ተቋማት ላይ ጥናት በማስደረግ ውጤታማ መሆናቸውን ገልፀዋል ። ኢንስቲትዩቱ በሚመደብለት በጀት የሚሰራውንም ስራ የባለድርሻ አካላት ፍላጎት የተካተተበት እንዲሆን…

Read More

የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስትቲዩት የ2012 በጀት ዓመት የዝግጅት ምዕራፍ ማጠቃለያን አስመልክተቶ ውይይት አደረጉ፡፡

ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ መስከረም 30/2012 ዕቅዱን አስመልክቶ የመግቢያ ንግግር ያደረጉት የኢንስትቲዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ አስቴር ዳዊት የዘንድሮን ዕቅድ ከሌላው ለየት የሚያደርገው በ2011 ዓ.ም የነበሩትን ክፍተቶች በማሟላት የተማሪ የቅበላ አቅም ከፍ ማድረጉ የሁሉም ባለሙያ ውጤት መሆኑ ጠቁመው ባለሙያውን አመስግነዋል፡፡ እንደ ዳይሬክተሯ ገለጻ በተለያዩ ዘርፎች የተጀመሩ ጥሩ ስራዎችን በማስቀጠል ሁሉም ባለሙያ የግል ዕቅድ በማዘጋጀት እንደሁም ወራዊና ሳምንታዊ ዕቅድ በማውጣት…

Read More

ለሆቴልና ቱሪዝም ሙያ ስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ

ላለፉት ሀምሳ ዓመታት በሆቴልና ቱሪዝም የስልጠና መስክ ፋና ወጊ የሆነው የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲተዩት በሆቴልና ቱሪዝም የስልጠና መስኮች ከደረጃ አንድ እስከ አምስት በቀንና በዲግሪ በማታ የስልጠና መርሐግብር ምዝገባ መጀመራቸንን እናበስራለን፡፡ ተቋሙ በቀን መርሃግብር የ2011 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አጠናቀው ለቴክኒክና ሙያ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሚኒስቴር ባወጣው መስፈርት መሰረት የሁሉም ክልሎችና ለድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ትምህርት…

Read More

ሲካሄድ የነበረው የ40 ኪሎሜትር ልዩ የብስክሌት ውድድር ተጠናቀቀ ።

ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ መስከረም 19/2012 ዓ.ም የባህል ቱሪዝምና ስፖርት ሚኒሰቴር እና የድሬ ዳዋ ከተማ አስተዳደር በጋራ በመሆን ቱሪዝም ለስራ እድል ፈጠራና ለተሻለ ህይወት! በሚል መሪቃል በሀገራችን 32ኛው ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ቀን ምክንያት በማድረግ በድሬዳዋ ከተማ የ40 ኪሎሜትር ልዩ የብስክሌት ውድድር የባህል ቱሪዝምና ስፖርት ሚኒስቴርና የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት ተካሂዷል ። በብስክሌት ውድድሩ…

Read More