የቱሪዝም መዳረሻዎችና ሆቴሎችን የአካል ምልከታ ለማድረግና ግብዓት ለማሰባሰብ የመስክ ጉብኝት ሊያደርግ እንደሆነ ተገለጸ

ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ ነሐሴ 10/2011 ዓ.ም የሆቴልና ቱሪዝም ስራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የቱሪዝም መዳረሻዎችና ሆቴሎች የአካል ምልከታ ለማድረግና ግብዓት ለማሰባሰብ የመስክ ጉብኝት ሊያደርግ እንደሆነ ተገለጸ፡፡ ኢንስቲትዩቱ ላለፉት 50 ዓመታት የሆስፒታሊቲ ኢንዱሰትሪን መደገፍ የሚችል በስኩ የሰለጠነ የሰው ኃይል ሲያቀርብ የቆየ አንጋፋ ተቋም ሲሆን የስልጠና ጥራትን ለማሻሻልና ከሆቴሎችና ከቱሪስት መዳረሻ ሥፍራዎች ግብዓት ማሰባሰብ በዚህ የዝግጅት ምዕራፍ የታቀዱ ሥራዎች እንደሆኑ የጉዞው…

Read More

ለትምህርት ፈላጊዎች

በሶስት ወር ስልጠና ብቁ ባለሙያ እናደርግዎታለን! ላለፉት ሀምሳ ዓመታት በሆቴልና ቱሪዝም የስልጠና መስክ ፋና ወጊ የሆነው የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲተዩት በግል ለመሰልጠን ለሚፈልጉ የሶስት ወራት የአጭር ጊዜ ስልጠናዎችን አዘጋጅቷል! የስልጠና መስኮች በቱሪዝም ዘርፍ • በቱሪስት አስጎብኚነት • በቱር ኦፕሬሽን • በቱር ኦፕሬሽን ሱፐርቪዥን በሆቴል ዘርፍ • በምግብ ዝግጅት • የዳቦና ኬክ ስራ • በምግብና…

Read More

የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በ2012 በጀት ዓመት ዕቅድ ዙሪያ ምክክር ተደረገ፡፡

ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ ነሐሴ 03/2011 ዓ.ም በሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ የሚገኙ የሥራ ክፍሎች፣ ኃላፊዎችና የተቋሙ የበላይ አመራሮች በተገኙበት በበጀት አመቱ ዕቅዶች ዙሪያ ሰፊ ውይይት ተደርጓል፡፡ የ2012 በጀት ዓመት ዕቅድ ያቀረቡት የተቋሙ ዕቅድ ዝግጅትና ግምገማ ዳሬክተር አቶ ሀይሉ ነገዎ በበጀት ዓመቱ የስልጠና ጥራትና ተደራሽነትን ማሻሻል፣ የጥናትና ምርምር እና የምክር አገልግሎቶችን የማስፋት፣ በቴክኖሎጂ ሽግግር ዙሪያ ሰፊ ስራዎችን መሰራት ሰለተቋሙና ተቋሙ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች…

Read More