ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት “መቼም አንረሳውም” ጥቅምት 24 2013 ዓ.ም

በመከላከያ ሰራዊታችን ላይ የደረሰውን የግፍ ጥቃት ለማሰብ የተቋማችን ኃላፊዎች፣ ሰራተኞችና ሰልጣኞች “ደማችን ለሰራዊታችን” በሚል መሪ ቃል የደም ልገሳ ፕሮግራም አካሂደዋል፡፡