የሆቴልና ቱሪዝም ስራ ማሰልጠኛ ማዕከል በዲግሪና በደረጃ በማታና ቅዳሜና እሁድ የትምህርት መርሃግብሮች ትምህርታቸውን መከታተል የሚፈልጉ ሰልጣኞችን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቋል
በዲግሪ መርሃግብር
1. Hotel management
2. Tourism Management
የምዝገባ መስፈርት
1. 12ኛ ክፍል ተፈትነው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያላቸው ወይም
2. በማንኛውም የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ ያለው ወይም
3. በዘርፉ ስልጠናቸውን አጠናቀው ከደረጃ 1-4 የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ
• የመግቢያ ፈተና ያለው ሲሆን ቀኑ ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ይገለጻል
• የመመዝገቢያ 100 ብር
በደረጃ መርሃግብር
በተለያዩ የሆቴልና ቱሪዝም ሙያዎች ከደረጃ ሁለት እስከ አምስት ለሚሰጡ ስልጠናዎች በትምህርት ሚኒስቴር የመግቢያ መስፈርት መሰረት
• የመግቢያ ፈተና ያለው ሲሆን ቀኑ ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ይገለጻል
• የመመዝገቢያ 100
የምዝገባ ቀን ከሚያዚያ 11 እስከ 29/2013 ዓ.ም በተቋሙ ሪጅስተራር ጽ/ቤት