የዋና ዳይሬክተር መልዕክት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ስራና ክህሎት ሚኒስቴር ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በዘርፉ ፈጣን እድገት እንዲመጣ፤ በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነ የሰው ሀይል በማቅረብ ፤ ችግር ፈቼ ጥናትና ምርምር እንዲሁም የማማከር አገልግሎት በመስጠት ለቱሪዝም ኢንዱስትሪው እድገት የበኩሉን አስተዋፆኦ እያደረገ የሚገኝ አንጋፋ ተቋም ነው ፡፡ተቋማችን ለአለፉት ሀምሳ ዓመታት በነበረው ሂደት ለዘርፉ እድገት የበኩልን አስተዋፅኦ እያበረከተ የሚገኝ ተቋም ሲሆን…