የሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ 50ኛ ዓመት የወርቅ እዮበልዮ በዓል ዝግጅት የሰራተኞች የማነቃቀያ መርሐግብር ተደረገ ፡፡

ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ ግንቦት 07/2011 ዓ.ምየሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 50ኛ ዓመት የወርቅ እዮበልዮ በዓል ዝግጅትን በደማቅ ሁኔታ ለማክበር የሰራተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫና የማነቃቀያ መርሐግብር ተደረገ፡፡ መድረኩን በንግግር የከፈቱት የኢንስቲትቱ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ገዛኸኝ አባተ የበዓል ዝግጅቱ ዓላማ ስኬት ሁሉም ባለድርሻ አካላት፣ ሰራተኞችና አጠቃላይ የተቋሙ ማህበረሰብ ከምንጊዜውም በላይ ጠንክሮ በመስራት ለኢንስቲትዩቱ ቀጣይ እድገት አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ ጥሪያቸውን አስተላልፏል፡፡ የዝግጅቱ…

Read More